communication Directorate Director

አቶ ያዕቆብ ወልደሰማያት

  • ለአስተምሮ፤ ፕሮሞሽንና የመረጃ ኮሙንኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
  • Telephone: +251-
  • Mobile: +251- 9
  • Email: yakwold@gmail.com
  • Personal Website: #
    • Follow:

Biography

ሥም --------------- አቶ ያዕቆብ ወልደሰማያት

         የትዉልድ ዘመን -------------- 9/8/ 1976 ዓ.ም

         የትዉልድ ቦታ -------------  ኦሮሚያ ክልል  ሰሜን ሸዋ ዞን ፍቼ ሰላሌ ከተማ

          ፆታ------------------------  ወንድ

የትምህርት ሁኔታ

  • 2003 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በፓለቲካል ሳይንስና በአለም አቀፍ ግንኙነት--የመጀመሪያ ዲግሪ
  • 2001 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እንግሊዘኛን እንደውጭ ቋንቋ በማስተማር (TEFL) -- ሁለተኛ ዲግሪ
  • 1998 ዓ.ም ከባህርዳር ዩኒቨርስቲ በእንግሊዘኛ ቋንቋ -የመጀመሪያ ዲግሪ

በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፅ/ቤት ፡-

  • ከጥር 1/2012 ጀምሮ - የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር፣
  • ከነሐሴ 1/2009 - ታህሳስ 30/ 2012 -የህዝብ ግንኙነትና የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቡድን መሪ፣
  • ከነሐሴ1/2007 ሐምሌ 30/2009 የመረጃ - የሚዲያ ግንኙነት ፕሬስ ቡድን መሪ፣
  • ከየካቲት 1/2006 - ሐምሌ 30/2007 ዓ.ም - ከፍተኛ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ ፣
  • ከሐምሌ 17/2004 - ጥር 30/2006 ዓ.ም- መካከለኛ የፕሬስ ኦፊሰር፤
  • ከ21/04/2003-1/06/2004 - በመምህርነት
  • ከ1/03/2002-10/01/2003 - በፕሮግራም አስተባባሪነት
  • ከ1/2/1999-23/02/2002 - በመምህርነት

የወሰዷቸው አጫጭር ሥልጠናዎች  ፡-

  • ከታህሳስ 6-10 እንግሊዝ አገር ከሚያገኘው አለም አቀፍ የፓርላሜንታዊ ጥናቶች ማዕከል (ICPS) ‘የፓርላማ ሪፎርም መምራት’ በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ሙያዊ ስልጠና በስኬት በማጠናቀቅ፣
  • በደቡብ ኮሪያ ከጥር 20/2009-ህዳር 02 /2009 በኮሪያ መንግስት አለም አቀፍ የትብብር ፕሮግራም የኮሪያ አለም አቀፍ የትብብር ድርጀት ፕሮግራም እና ሀዮንዳይ ተቋም በጋራ የሚሰጡትን የስልጠና ፕሮግራም ‘ህገ መንግስትና ዴሞክራሲያዊ ልማት የአቅም ግንባታ’ በሚል ርዕስ ስልጠና በመውሰድ፣
  • በአገር ውስጥ ከመስከረም 08/11/2011ዓ.ም በኮሪያ መንግስት አለም አቀፍ የትብብር ፕሮግራም የኮሪያ አለም አቀፍ የትብብር ድርጀት ፕሮግራም እና ሀዮንዳይ ተቋም በጋራ የሚሰጡትን የስልጠና ፕሮግራም ‘ህገ መንግስትና ዴሞክራሲያዊ ልማት የአቅም ግንባታ’ በሚል ርዕስ ስልጠና በመውሰድ፣
  • ከግንቦት 21—30 ቀን 2005 ዓ.ም በፌዴራል መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት የተሰጠውን ‘የኮሙዩኒኬሽን ክህሎትና የማህበራዊ ሚዲያ’ ስልጠና በመውሰድ፤
  • ከሰኔ 22 እስከ ሐምሌ 6/2001ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ት ቢሮና በአቅም ግንባታ ቢሮ ትብብር ‘በመንግስት ፓሊሲዎችና ስትራቴጂዎች’ ዙሪያ የተሰጠውን ስልደጠና በመከታተል፡፡