የተከበሩ ወ/ሮ አልማዝ መሰለ

የተከበሩ ወ/ሮ አልማዝ መሰለ
- Constituency:ጐፋ-1
- Political Party:SPDM
- Telephone: +251
- Mobile: +251
- Email: #
- Profile Pages: የተከበሩ ወ/ሮ አልማዝ መሰለ - Profile
Biography
- ስምና አሁን ያሉበት የኃላፊነት ቦታ
አልማዝ መሠለ ማሳ
የግብርና አርብቶ አደርና የአከባቢ ጥበቃ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ
- የትውልድ ዘመን
ነሐሴ 26 1972 ዓ.ም
- የትውልድ ቦታ
በደቡብ ክልል በጎፋ ዞን በዑባ ደብረ ፀሀይ ወረዳ በዑባ ያላ ቀበሌ
- የትምህርት ደረጃና የሠለጠኑበት ሙያ
- ሁለተኛ ድግሪ በአመራርና መልካም አስተዳደር ከኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2011 ዓ.ም
- ሁለተኛ ድግሪ በሶስዮሎጂ ከኢንድራ ጋንዲ ኦፕን ዩኒቨረርስቲ (IGNU) በቅድስተ ማሪያም ዩኒቨረሲቲ አስተባባርነት በ2004 ዓ.ም
- የመጀመሪያ ድግሪ በጂኦግራፊ ከዲላ ዩኒቨርስቲ በ1998 ዓ.ም
- ዲፕሎማ በጂኦግራፊ ከሀዋሳ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በ1991 ዓ.ም
- የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት (ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል) በሣዉላ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከ1986 እስከ 1989 ዓ.ም
- የመለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት (7ኛና 8ኛ) በቦትሬ መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ከ1984 እስከ 1985 ዓ.ም
- የ1ኛ ደረጃ ትምህርት (ከ1ኛ እስከ 6ኛ ክፍል) በአርባምንጭ ጫሞ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከ1978 እስከ 1984 ዓ.ም
- የሥራ ልምድ
- በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የግብርና አርብቶ አደርና አከባቢ ጥበቃ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ከጥር 2008 እስከ 2013 ዓ.ም ለ5 አመት ከ8 ወር
- በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግሥት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ም/ሰብሳቢ ከመስከረም 2008 እስከ ታህሳስ 2008 ዓ.ም ለ4 ወር
- በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የግብርና ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ም/ሰብሳቢ ከ2006 እስከ 2007 ዓ.ም ለ2 አመት
- በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የሣይንስ፣ መገናኛና የቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ም/ሰብሳቢ ከ2003 እስከ 2005 ዓ.ም ለ3 አመት
- የሴቶች ኮከስ ፀሃፊ ከ2005 እስከ 2007 ዓ.ም ለ3 አመት
- የሴቶች ኮከስ ምክትል ሰብሳቢ ከ2008 እስከ 2010 ዓ.ም ለ3 አመት
- የኢትዮ-ምስራቅ አዉሮፓ አገሮች ወዳጅነት ኮሚቴ ሰብሳቢ ከ2008 እስከ 2013 ዓ.ም ለ6 አመት
- ጋሞ ጎፋ ዞን ሴቶች ጉዳይ መምሪያ ሃላፊ ከ2001 እስከ 2002 ዓ.ም ለ2 አመት
- ጋሞ ጎፋ ዞን ማስታወቅያ ባህልና ቱሪዝም መምሪያ ሃላፊ ከ1999 እስከ 2000 ዓ.ም ለ2 አመት
- የሣውላ ከተማ አስተዳደር ሴቶች ጉዳይ ጽ/ቤት ሃላፊ በ1998 ለ1አመት
- የሣውላ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ አሠልጣኝ መምህርት በ1997 ዓ.ም ለ1 አመት
- ሣውላ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት መምህርት ከ1994 እስከ 1996 ዓ.ም ለ3 አመት
- ሠላም በር ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት መምህርት ከ1992 እስከ 1993 ዓ.ም ለ2 አመት
- ሽልማትና ዕዉቅና
- አጫጭር የክህሎት ሥልጠና
- Wildlife Conservation Strategies and Governance 5th-17th March 2021 by College of African Wildlife Management, Mweka
- Gender Empowerment and Budgeting 19-21, March 2011 by British Council
- Gender and Leadership Feb. 27 to March 1, 2008 by USAID
- Basic law courses 2007 by Ethiopian Civil Service University
- የቋንቋ ችሎታ
- አማርኛ መስማት፣ መናገርና መፃፍ በጣም ጥሩ
- እንግሊዜኛ መስማት፣ መናገርና መጣፍ በጣም ጥሩ
- ጎፍኛ መስማት፣ መናገርና መጣፍ በጣም ጥሩ
- የኮምፕውተር ችሎታ
- መሠረታዊ የኮምፕዉተር ችሎታ ((Microsoft Word, Access, Excel, Publisher)
- መንጃ ፈቃድ - አለኝ
- አድራሻ
- አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 የቤት ቁጥር 407/41
- ስልክ የግል (+251) 926350770/ (+251) 900467376/ (+251) 944097764
- የቢሮ (+251) 111227400
- ኢሜል mmmmdiamond@gmail.com / yigezu77@yahoo.com
Intervention of the Member
votes.