የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ረቂቅ አዋጅ - ረቂቅ ሕጎች
ይሳተፉ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ረቂቅ አዋጅ
Tigist T, modified 3 Months ago.
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ረቂቅ አዋጅ
Padawan Posts: 29 Join Date: 15/03/18 Recent Posts
ለኢትዮጵያ ፈጣን የኢኮኖሚ ልማት የዋጋ መረጋጋት እና ጤናማ የፋይናንስ ሥርዓት አስፈላጊ በመሆኑ፤
በፋይናንስ ዘርፉ ውስጥ በየጊዜው ከሚኖሩ ለውጦች ጋር በሚጣጣም መልኩ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክን ሥልጣን እና ተግባራት እንደገና በመወሰን የቁጥጥር አቅሙን ማጎልበት አስፈላጊ በመሆኑ፤
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክን ተዓማኒነት፣ ተጠያቂነት፣ ግልጸኝነት እና አስተዳደር ከዓለም አቀፍ ምርጥ ተሞክሮዎች ጋር በተጣጣመ መልኩ ማጠናከር አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀፅ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።