የመገናኛ ብዙሃን አዋጅ ቁጥር 1238/2013 መሻሻያ ረቂቅ አዋጅ - ረቂቅ ሕጎች
ይሳተፉ
የመገናኛ ብዙሃን አዋጅ ቁጥር 1238/2013 መሻሻያ ረቂቅ አዋጅ
Portal Admin, modified 5 Months ago.
የመገናኛ ብዙሃን አዋጅ ቁጥር 1238/2013 መሻሻያ ረቂቅ አዋጅ
Youngling Posts: 16 Join Date: 22/01/18 Recent Posts
የኢትዮጵያ ፌዳራሊዊ ዳሞክራሲያዊ ሪፐብሉክ መገናኛ ብዙሀን አዋጅ ፀድቆ በስራ ይይ የዋለ ቢሆንም አዋጁ ተግባራዊ ሲደረግ ከመገናኛ ብዙሃን ሪጉላቶሪ ሥልጣንና ተግባራት አንጻር አስተዳደራዊ ክፍተቶች የተስተዋለ በመሆኑ፣
እነዚህን ክፍተቶች በማስተካከል የመገናኛ ብዙኃን ዘርፉን በአግባቡ ለማስተዳደር እንዲቻል የመገናኛ ብዙሃን አዋጅ ቁጥር 1238/2013ን ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
እነዚህን ክፍተቶች በማስተካከል የመገናኛ ብዙኃን ዘርፉን በአግባቡ ለማስተዳደር እንዲቻል የመገናኛ ብዙሃን አዋጅ ቁጥር 1238/2013ን ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤