ይሳተፉ

በወንጀል የተገኘ ንብረት ህጋዊ ማስመሰል እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መርዳት ወንጀል የደህንነት ስጋት ከመሆኑ በተጨማሪ


በወንጀል የተገኘ ንብረት ህጋዊ ማስመሰል እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መርዳት ወንጀል የደህንነት ስጋት ከመሆኑ በተጨማሪ የፋይናንስ ሥርዓቱ የተረጋጋ፣ ግልጸኝነት ያለው፣ ጤናማና ቀልጣፋ እንዳይሆን የሚያደርግ በመሆኑ
ከዚህ ቀደም የነበረው አዋጅ ቁጥር 780/2013 ግልጽነት የጎደለው እና በተግባር ችግር የፈጠረ በመሆኑ ከሌሎች ህጎች ጋር የማይጣጣምና ወቅታዊ ለሆኑ ችግሮች በቂ ምላሽ የማይሰጥ ሆኖ በመገኘቱ በአዲስና በተሟላ የሕግ ማዕቀፍ መተካት በማስፈለጉ
በወንጀል የተገኘ ንብረት ህጋዊ ማስመሰል እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መርዳት ወንጀልን ለመዋጋት በዓለም አቀፍ ደረጃ ጥረት እየተደረገ በመሆኑና ኢትዮጵያም የዚህ ዓለም አቀፍ ጥረት አካል በመሆኗ እና ይህንን በስራ ላይ ማዋል በማስፈለጉ
​​​​​​​

ይምረጡ