ይሳተፉ

የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ

Tigist T, modified 1 Year ago.

የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ

Padawan Posts: 29 Join Date: 15/03/18 Recent Posts
ወደአገር በሚገቡ አዲስ ተሽከርካሪዎች እና አንዳንድ ዕቃዎች ላይ የተጣለውን እጅግ በጣም ከፍተኛ የኤክሳይዝ ታክስ ማስከፈያ መጣኔ ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
በልዩ ሁኔታ ከቀረጥ እና ታክስ ነፃ እንዲሆኑ የተፈቀደላቸው ሰዎች እና ድርጅቶች በአካባቢ ላይ ጉዳት የሚያስከትሉ በመሆኑ የኤክሳይዝ ታክስ የተጣለባቸውን ዕቃዎች ጭምር ከኤክሳይዝ ታክስ ነፃ ሆነው እንዲያስገቡ መፍቀድ ተገቢ ባለመሆኑ፤

ይምረጡ