ይሳተፉ

በኢፌድሪ እና በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች መንግስት መካከል የተደረገውን የአሳልፎ መስጠት ስምምነት ረቂቅ አዋጅ

ይህ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች መንግስት መካከል የተደረገውን የአሳልፎ መስጠት ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር..../2015” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡
​​​​​​​

ይምረጡ