null የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ

የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ተግባር እና ኃላፊነት

የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በሚከተሉት ጉዳዮች ላይ ክትትልና ቁጥጥር ያከናውናል፡-

  1. የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ bMKR b¤tÜ  lፌደ‰L mNGoT ytmdb ¥N¾WM bjT bxGÆbù S‰ §Y mêlùN Yk¬t§L YöÈ«‰L””
  2. ቋሚ ኮሚቴው የፌደራል ዋና ኦዲተር ሪፖርትን ይመረምራል በሚመረምርበት ወቅትም፦

ytmdbW bjT l¬lmlT §¥Â xgLGlÖT wÀ ytdrg mçnùN

/   wÀW SLÈN ÆlW xµL ytrUg« mçnùN

/  ybjT ZWWR sþñR bÍYÂNS Hgù msrT mkÂwnùN

Yk¬t§L YöÈ«‰L””

  1. ቋሚ ኮሚቴው bMKR b¤tÜ T:²Z bê åÄþtR ytkÂwn yNBrT åÄþT W«¤TN  YgmG¥L””
  2. b¥N¾WM mNGS¬êE xµL bbjT mtÜ ktmdbW b§Y ybjT x«ÝqM sþñR bMKR b¤tÜ Wún¤ ቋሚ ÷¸t½W kbjT b§Y l¥WÈT xSgÄJ yçnWN MKNÃT y¥È‰T xSf§gþ çñ sþÃgßWM ¶±RT yWún¤ ¦úB lMKR b¤tÜ y¥QrB ¦§ðnT xlbT””
  3. ቋሚ ኮሚቴው በኦዲት ግኝት ላይ ኦዲት ተደራጊ ተቋማትን ለሚከታተሏቸው ቋሚ ኮሚቴዎች ሪፖርቱ እንዲደርሳቸው ያደርጋል፡፡
  4. ቋሚ ኮሚቴው በኦዲት ግኝት ላይ ኦዲት ተደራጊውን ተቋም ከሚከታተለው ቋሚ ኮሚቴ ጋር   በመሆን ይወያያል፡፡
  5. ቋሚ ኮሚቴው እንደአስፈላጊነቱ ችግሩ ተደጋጋሚና የጎላ ሆኖ ሲገኝ ኦዲት ተደራጊውን ተቋም ከሚከታተለው ቋሚ ኮሚቴ ጋር በጋራ በመሆን የኦዲት ግኝቱን በተመለከተ ይፋ የህዝብ ውይይት መድረክ ያዘጋጃል፡፡ 

ቋሚ ኮሚቴው የሚያካሂደው ክትትልና ቁጥጥር በኦዲት ግኝት ላይ ብቻ የተወሰነ ይሆናል፡፡

የኮሚቴ አባላት