ግንቦት 2016 ዓ.ም ዜና መጽሔት
የክልል እና የፌደራል ሰራተኞች በሰፊ ልዩነት ነው እየተዳደርን ለነው። ለምሳሌ የክልል ወይም የከተማ አስተዳደር ሰራተኞች ቤት ወይም ቤት መስሪያ ቦታ እያገኙ ነው የፌረዳል ሰራተኞች ግን ስንጠይቅ የፌደራል ቦታ የለውም እየተባለ ነው። አዲስ አበባ ላይ መኖር አልቻልንም። ፈጣን መፍትሔ ያሻዋል። ጉዳዩ በመነሳቱ...
You forgot to attach the draft proclamation
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገለግሎት በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕገ መንግስት ከተቀመጡት መሰረታዊ መብቶች አንዱ የሆነውን የመዘዋወር ነፃነቶች ማስከበር ያስችለው ዘንድ ለኢትዮጵያውያንና ለውጭ አገር ሰዎች ሕጋዊ የጉዞ ሰነድና ቪዛ በመስጠትና በማረጋገጥ፣ ጊዜያዊና ቋሚ የመኖሪያ ፈቃድ በመስጠትና በማደስ፣ በህግ የተከለከሉ ሰዎች...
​​​​​​​የኢምግሬሽን ህግ አገራት ሉአላዊ ስልጣንን ተግባራዊ ከሚያደርጉባቸው ህጎች አንዱ እና ዋነኛው ሲሆን አገራት የተቀናጀ የድንበር ቁጥጥር ስርዓት በመዘርጋት ከሀገር የሚወጡ እና ወደ ሀገር የሚገቡት የሰዎች ቁጥጥር በማድረግ ህጋዊ የሰዎችን እንቅስቃሴ እንዲኖር የሚያስችል ነው፡፡ ህጉ በዋነኛነት ለዜጎችና...
የሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ ዋና ዓላማ አገልግሎት አሰጣጥን ቅልጣፋ፣ ተደራሽ፣ ግልጽና ውጤታማ ማድረግ ሲሆን የአፈፃፀም ስልቱ ህገ-መንግስቱን መሠረት ያደረገና ዘለቄታዊ ለውጥ ሊያመጡ የሚችሉ የመልካም አስተዳደር መርሆዎችና አሠራሮች በሁሉም ዘርፍ ተግባራዊ እንዲሆን ማድረግ ነው፡፡ በዚህ ረገድ የመንግስት አገልግሎት...
የኢኮኖሚ ወንጀል በሀገሪቱ ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ በመሆኑ ይህንን ወንጀል መከላከል እና መቆጣጠር አስፈላጊ በመሆኑ እና ማንኛውም ሰው ከሕገ-ወጥ ድርጊት ማንኛውንም አይነት የኢኮኖሚ ጥቅም ማግኘት እንዳይችል የሚያደርግ ስርዓት በሕግ መዘርጋት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፥በወንጀል የተገኘ...
በወንጀል የተገኘ ንብረት ህጋዊ ማስመሰል እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መርዳት ወንጀል የደህንነት ስጋት ከመሆኑ በተጨማሪ የፋይናንስ ሥርዓቱ የተረጋጋ፣ ግልጸኝነት ያለው፣ ጤናማና ቀልጣፋ እንዳይሆን የሚያደርግ በመሆኑ፤ከዚህ ቀደም የነበረው አዋጅ ቁጥር 780/2013 ግልጽነት የጎደለው እና በተግባር ችግር የፈጠረ...
የነዳጅ ውጤቶች ካላቸዉ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ፋይዳ አንጻር ስትራቴጂክ ምርቶች በመሆናቸዉ አቅርቦታቸው፣ ክምችታቸው፣ ስርጭታቸው፣ ደህንነታቸው፣ ጥራታቸው እና ዋጋቸው ዓለም አቀፍ ደረጃዎችን በጠበቀ እና በሰውና በእንስሳት ጤና፣ በንብረትና በአካባቢ ላይ ጉዳት በማያደርስ ሁኔታ መከናወኑን ማረጋገጥ አስፈላጊ...
can we have the draft ?
1. መግቢያየፌዴራል መንግስት ሰራተኞች አዋጅ ቁጥር 1064/2010 ለማሻሻል ያስፈለገበት ዋና ዋና ምክንያቶች፡- የመንግስት ሰራተኞች የሰው ሀይል ምልመላና መረጣ በግልጽ፣ በውድድርና ብቃት ወይም ሜሪት ላይ እንዲመሰረት እና ስራን ውጤታማ ለማድረግ የሚያስችል የአሰራር ስርአት መዘርጋት በማስፈለጉ፣ የመንግስት...
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት የሕግ አወጣጥ ሂደትና የሕግ ረቂቅ ዝግጅት ማኑዋል
የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት
የአገልግሎት ክፍያ ተመን ሠንጠረዥ
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፫፻፳፪/፪ሺ፲፮
የልዩ ኢኮኖሚ ዞን አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፫፻፲፬/፪ሺ፲፮
በፌዴራል መንግሥት ባለቤትነት የተያዙ የልማት
ድርጅቶች አዋጅ
የፌደራል ሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ
አገልግሎት ለሚሰጣቸው የሰነድ ማረጋገጥና
ምዝገባ አገልግሎቶች የሚከፈል የአገልግሎት
ክፍያን ለመወሰን የወጣ የሚኒስትሮች ምክር
ቤት ደንብ
የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን አደረጃጀት፣ ሥልጣንና
ተግባር ለመወሰን የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት
ደንብ
ለሕዝብ ጥቅም ሲባል የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበትን፣ ካሣ የሚከፈልበት እና ተነሺዎች መልሰው የሚቋቋሙበትን ሁኔታ ለመወሰን የወጣውን አዋጅ ቁጥር 1161/2011ን ለማሻሻል የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ ማብራሪያ​​​​​​​መንግስት ለሕዝብ አገልግሎት ከሚያከናውናቸው የልማት ሥራዎች መሬትን ለመጠቀም፣ የአገሪቱ ከተሞች...
2016 Proclamaions