null Speaker of the House introduced himself with management of the Secretariat.

አፈ ጉባኤው የስራ ትውውቅ አደረጉ

የኢፌድሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት  አፈ ጉባኤ  የተከበሩ አቶ ታገሰ ጫፎ  ጥቅምት 20 ቀን 2011 ዓ.ም ባደረጉት ስብሰባ ከም/ቤቱ ጽ/ቤት አመራሮች ጋር ትውውቅ በማድረግ የስራ መመሪያ ሰጥተዋል ፡፡