የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 1142/2014ን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ (ረቂቅ) - Draft Laws
Participate
የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 1142/2014ን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ (ረቂቅ)
Tigist T, modified 2 Years ago.
የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 1142/2014ን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ (ረቂቅ)
Padawan Posts: 29 Join Date: 3/15/18 Recent Posts
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐቭሊክ ህገ መንግስት የመንግስት አሰራር ለህዝብ ግልጽ በሆነ መንገድ መከናወን እንዳለበትና የመንግስት ባለስልጣን ኃላፊነቱን ሲያጓድል ተጠያቂ እንደሚሆን በመመልከቱ፣
የመንግስት አስፈጻሚ አካላት የሚያከናውኗቸው ተግባራት ከዜጎች የዕለት ተዕለት ሕይወት ጋር ያላቸው ቁርኝት ከመብታቸው ጋር በተሳሰረ ሁኔታ የሚኖራቸው የወሳኝነት ሥልጣን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየሰፋ በመምጣቱና አስፈጻሚ አካላት ተግባራቸዉን ተፈጻሚ ህገ-መንግስታዊ ወሰንን ያላለፈ መሆኑን ማረጋገጥ በማስፈለጉ፣